(ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ የሚገኘው የኖርዌይ ኢምባሲ የጉዞ ማስጠንቀቂያ አወጣ:: ከዚህ ቀደም ወደ ጎንደር እና ወደ ኦሮሚያ የሚጓዙ ዜጎቹ እንዲጠነቀቁ አሳስቦ የነበረው ኢምባሲው ዛሬ ባወጣው ማሳሰቢያው በጋምቤላ ክልል ግጭትና ውጥረት በመኖሩ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቧል::
በጋምቤላ ክልል ከመሬት ቅርምት ጋር በተያያዘ በተለያዩ ጊዜያት ግጭቶች እንደሚነሱ ይታወሳል::
የኖርዌይ ኢምባሲ ባወጣው ማሳሰቢያ ወደ ጋምቤላ መጓዝ ለደህንነት አስጊ በመሆኑና ውጥረቱም ግጭቱም ስላለ መጠንቀቅ ያስፈልጋል::
No comments:
Post a Comment