በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ ድል ቀንቷቸዋል። ከ1-5 ባለው ደረጃ በመካከላቸውም ጣልቃ አላስገቡም
ዛሬ ጠዋት በዱባይ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴቶች ከአንድ እስከ ሶስት በማሸነፍ በድል ተንበሸበሹ:: በወንዶች ተስፋዬ አበራ 2ሰዓት04ደቂቃ ከ24 ማይክሮ ሰከንድ አንደኛ በመውጣት ሲያሸንፍ ፣ለሚ ብርሃኑ 2ኛ ፀጋዬ መኮንን 3ኛ በመውጣት አሸናፊ ሲሆኑ በሴቶች ደግሞ ትርፌ ፀጋዬ 2ሰዓት ከ19ደቂቃ ከ41ማይክሮ ሰከንድ አንደኛ በመውጣት ስታሸንፍ አማኔ በሪሶ ሁለተኛ መሰለች መልካሙ ሶስተኛ በመሆን አሽንፈዋል:: […]
No comments:
Post a Comment