የማንነት ማረጋገጫ እንድታቀርቡ ለተጠየቃችሁ እና ማንነት ማረጋገጫ በማቅረብ አምኔስት ለማግኘት የምትችሉ ብቻ
ስም ስለማስተካከል ....
እንደሚታወቀው አብዛኛው የኢትዮጵያ ስደተኞች ከሃገር ከወጡ በኋላ በተለያዮ አካሄዶች እና አቅጣጫ ወደ ስደት አለም ሲመጡ ስም መቀየር ወይም መዘበራረቅ እንደ ስልት ይጠቅማል ይባል ስለነበረ የብዙ ሰዎች የአሳይለም ጉዳይ ተበላሽተዋል። አንዳንድ የተሳካላቸው ደግሞ የመኖሪያ ወረቀት አግኝተው በውሸት ስማቸው መኖርን መርጠዋል። በአሁኑ ወቅት ከስደተኛ መጠየቂያ ጉዳይ (case) እኩል የሚታየው የማንነንት ማረጋገጫ (Identity) ማቅረብ ነው። የማንነት ማርጋገጫ ብቻ ካቀረቡ የመኖሪያ ፈቃድ እንደሚያገኙ የተነገራቸው ሰዎች ቁጥር ትንሽ አይባልም። የእውነተኛ ስማችንን መናገር ያስጠይቀናል ብለው የሚፈሩ ሰዎችም ብዙ ናቸው። የኖርዌይ መንግስት ጉዳያችሁን ለማየት ትክክለኛ ማንነታችሁን አሳውቁ ሲል እውነተኛውን ማንነታችሁን አሳውቁንና እንረዳችኋለን ማለቱ ነው እንጂ ሌላ ትርጉም የሚሰጠው ነገር አይደለም። ስምን ለማስተካከል የልደት የምስክር ወረቀት፣ የትምህርት ቤት ማስረጃ፣ የመስሪያ ቤት ወይም የቀበሌ መታወቂያ ያስፈልጋል። የቀበሌ ወይም የመስሪያ ቤት መታወቂያ በተናጠል ማቅረብ ብዙውን ጊዜ ተቀባይነት የለውም።
ስም ለማስተካከል አካሄዱ እንደዚህ ነው..ከዚህ በታች የተፃፈውን ደብዳቤ እንደ ምሳሌ መጠቅም ይቻላል
___________________________________________________________
Name (known by the UDI/UNE)
Address:
DUF NO. 000000000000
To UNE and Politiets utlendingsenhet (PU)
Hereby, I state that this is Affidavit for the purpose of correcting an error on my name.
My name used by the UDI and UNE is ____ _____ _____
I would like to inform you that prior to my asylum application (upon my arrival to Norway) I did inform my real name to the police as _______ ______ ________ . However, the interviewer at the time noted the name that I used on the forged document which I applied to flee to Norway. I have also informed that in parts of my journey to Norway I was victim of trafficking and subject to human rights violations. I have attempted to correct the error but so far I have failed to do so.
Hereby, I would like to declare confirming to fact that my name is ______ _____ _____ .
Yours Sincerely
XXXXX XXXX XXXX (True name and signiture)
Attachments:
1.Birth Certificate
2.Ethiopia School Leaving Certificate Examination Certificate (with photo)
3.8th Grade School National Examination Certificate (with photo)
_____________________________________________________________
ደብዳቤው የሚላከው ወደነዚህ ሁለት አድራሻዎች ነው:-
1.
Politiets utlendingsenhet
Christian Krohgs gate 32, Oslo
Postadresse: Postboks 8102 Dep, 0032 Oslo
2.
Utledningsnemda (UNE)
Postboks 8165 dep.
0034 Oslo
ትክክለኛውን ስማችሁን ካሳወቃችሁ በኋላ ወደ ኤምባሲ ሄዳችሁ የሃገራችሁን ፓስፖርት አምጡ ልትባሉ ትችላላሁ። ኤምባሲው በአሻራ ትክክለኛ ስማችሁን ስለሚያውቀው 3 ወራት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አዲስ ፓስፖርት ይሰጣችኋል። ይህ ማለት የተሰጣችሁ የመኖሪያ ፍቃድ በሰብዓዊ ጉዳይ (Humanity) ስለሆነ በኢትዮጵያ ፓስፖርት ላይ እስከ አመት የሚታደስ ቪዛ ይሰጣችኋል ማለት ነው።