የኖርዌይ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ዜጎቹ ለጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ እንዳይጓዙ አስጠነቀቀ!! 
አንዳንድ ነገሮች የተረጋጉ ቢመስሉም ኢትዮጵያ ለቱሪስቶች የተመቻቸች ሃገር አይደለችም። በግላቸው ወደ ኢትዮጵያ የሚጓዙ ይህንን ማስጠንቀቂያ ትኩረት ሊሰጡት ትገባል።