Friday, January 8, 2016

Adama university


4 ምግቡን ጠረጴዛው ላይ እንዳስቀመጡት ሳይነኩት ጥለው ወጡ።እንዲህም አሉ
15 ሚሊዮን ወገናችን በረሀብ እየተሰቃየ እያለ
ሚሊዮኖች ከቀያቸው እየትፈናቀሉ
በሺዎች የሚቆጠሩ ሰላማዊ ዜጎች በየማጎርያ ካምፑ ተግዘው በእስር ላይ
ሳሉ ወገኖቻችን በጅምላ እየተጨፈጨፉ.
..
እኛ ከወገኖቻችን ተነጥቆ የሚቀርብልንን ምግብ አንበላም።

No comments:

Post a Comment