Sunday, January 17, 2016

ሶስት የሚዲያ ተቋማት በዓይነቱ የመጀመሪያ ነው የተባለ የጋራ ጉባዔ አዘጋጁ

ሶስት የሚዲያ ተቋማት በዓይነቱ የመጀመሪያ ነው የተባለ የጋራ ጉባዔ አዘጋጁ። የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ (ESAT)፡ የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትዎርክ(OMN) እና ቢ ቢ ኤን (BBN) በጋራ የጠሩት ጉባዔ የፊታችን ፌብሯሪ 07/2016 በዋሽንግተን ዲሲ ይካሄዳል። መሪ አጀንዳቸው የሚዲያ አፈናና ህዝባዊ ዕምቢተኝነት እንደሚሆን አዘጋጅ ኮሚቴው ለኢሳት ገልጿል። የተለያዩ ምሁራን ጥናታዊ ጽሁፎችን ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

No comments:

Post a Comment